የማን ልደት ነዉ?
Mamusha Fenta on 10/16/2016

የማን ልደት ነዉ?

ሚሚዬ ልደቷ እየተቃረበ መምጣቱ ተደጋግሞ ተነግሯታል። የዘንድሮዉ ለየት ባለ ሁኔታ በትልቅ ድግስ እንደሚከበርላት ስለተነገራት ደስታዋ ወሰን አልነበረዉም። ወሬዋም አሳቧም እርሱዉ ሆኗል። ቤተሰብም ዝግጅቱን አጧጡፎታል።

The Great Eternal Run
Mamusha Fenta on 10/16/2016

The Great Eternal Run

Addis Ababa was so colorful yesterday! I realized that it was because of the annual Great Ethiopian Run. I would have loved to be part of it but couldn’t (for the obvious reason that I got a job to do on Sunday mornings ha!) Congratulations for those who made it!

Knowing the Christ of Christmas
Mamusha Fenta on 10/16/2016

Knowing the Christ of Christmas

My kids enjoy watching the movie Superbook! Superbook is a children’s movie with many episodes produced by CBN. In each episode this magic book takes characters like Chris and Joy together with their robotic friend (Gizmo) back in time to the biblical times. For instance, if it is the story of David & Goliath they will be taken back to the battlefield and explore the whole event before they are brought back to now for some application. Awesome series even for some of us adults!

አምላካችን ማን ነዉ?
Mamusha Fenta on 10/01/2016

አምላካችን ማን ነዉ?

“እረሱ (ክርስቶስ) የማይታየዉ አምላክ አምሳል ነዉ፤ ከፍጥረትም ሁሉ በፊት በኩር ነዉ፤ ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ በሰማይና በምድር ያሉ፣ የሚታዩና የማይታዩ፣ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ኀይላት፣ ገዦች ቢሆኑ ወይም ባለሥልጣናት፣ ሁሉም ነገር በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል። እርሱ ከሁሉ በፊት ነዉ፤ ሁሉ ነገር በአንድ ላይ ተያይዞ የጸናዉ በእርሱ ነዉ። እርሱ አካሉ የሆነችዉ የቤተክርስቲያን ራስ ነዉ፤ በሁሉ ነገር የበላይነት ይኖረዉ ዘንድ እርሱ የመጀመሪያ፣ ከሙታን መካከልም በኩር ነዉ።” (ቆላስያስ 1፡15-18)

Mamusha Fenta on 10/16/2015

ከአምና…ዘንድሮ

ሩቅ መንገድ ለመሔድ ተነስተን ስንጀምረው የሚደረስ አይመስልም። በመንገዳችን ዳር የተተከሉ የርቀት አመልካቾችም በጉዟችን ጅማሬ ላይ የሚያሳዩን ባለ ሦስትና አራት አሀዝ የኪሎ ሜትር ወይም ማይል ቁጥር ቶሎ መድረስ ለሚፈልግ መንገደኛ አታካች ናቸው።

Mamusha Fenta on 10/16/2015

የክረምት ትዉስታ

ክረምት ከዝናቡ ጋር ብዙ ትውስታን ይዞ ይመጣል ይባላል። ለእኔ ሐምሌ በመጣ ቁጥር በላያችን ላይ የሚያንዣብበው ጥቁር ደመናና አየሩን እየሰነጠቀ የሚወርደው ዝናብ የሚያስታውሰኝ የተወለድኩባትን ቀን ነው። የተወለድኩት የዛሬ 27 ዓመት በዚህ ሰሞን ነበር። ቀኑ ደግሞ አንድ ቡሩክ ደመናማ የእሁድ ከሰዓት በኋላ። እያንዳንዱን የልደቴን ክስተት ሁልጊዜ እንደ ትላንት እያስታወስኩ እገረማለሁ፤ በተለይ ደግሞ ሐምሌ በመጣ ቁጥር።

Mamusha Fenta on 10/16/2015

ጳጉሜ (PAGUME)

“I the LORD do not change. So you, the descendants of Jacob, are not destroyed” (Malachi 3:6)

Mamusha Fenta on 04/09/2015

የጦር ሜዳ

በእኔ አመለካከት ትርጉማቸዉ በፍጥነት እየተቀየሩ ከመጡ ሃሳቦች መካከል አንዱ “የጦር ሜዳ” የሚለዉ ነው። ቃሉ ለዘመናት ያገለገለዉ ከሰላማዊ ሰዎች መኖሪያ ወጣ ተብሎ ለጦርነት የሚያገለግልን ሥፍራ ለማመልከት ነዉ። የጥንት ጦርነቶች ከከተማ ቅጥሮች ዉጪ ተካሂደዉ፤ ያሸነፈዉ አካል ለምርኮና ለብዝበዛ ወደ ከተሞች ዘልቆ ይገባ ስለነበር ጦርነቶቹ የሚካሄዱበት የተለየዉ ሥፍራ ነዉ “የጦር ሜዳ” የሚባለዉ። አጠቃላይ ትርጉሙንና ልምዱ ለማሳየት እንጂ ከዚህ በተለየ መልኩ ሰላማዊ ሰዎችን ኢላማ ያደረጉ ዘግናኝ ጦርነቶችም በሰዉ ልጅ ታሪክ ዉስጥ ነበሩ። በአጠቃላይ ግን “ጦር ሜዳ የሚሄድ ዘማች” እና “በቤት