#ዸራቅሊጦስ_2017
#የመንፈስ_ቅዱስ_ሳምንት
በመንፈስ ፍሬ ማደግ (ገላ 5:22-26) : ቄስ ትዕግስቱ ሞገ
ከፊታችን ሰኞ ግንቦት 25/ 2017 ጀምሮ እስከ ሰኔ 1/2017 (እሁድ) ድረስ የሚቆይ የመንፈስ ቅዱስ ሳምንት እናሳልፋለን።
⏰ ከሰኞ እስከ አርብ ከ10:00 ጀምሮ
⏰ ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ
⏰ እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
🕊️ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት አስፈላጊነት
🕊️ በመንፈስ ፍሬ ስለማደግ
🕊️ የመንፈስ ቅዱስ ሚና
🕊️ መንፈስ ቅዱስን መጠማት
🕊️ መንፈስ ቅዱስና የእግዚአብሔር መንግስት
🕊️ መንፈስ ቅዱስን መታጠቅ፣ መሞላት ከቃሉ እንማራለን፣ እንጸልያለን፣ እናመልካለን!!!
📍በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱+251-938-859999
https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9