ዸራቅሊጦስ | "መንፈስ ቅዱስና አገልግሎት ለድሆች" | ቀን ሁለት - ዛሬ ከ10፡00 ሰዓት ጀምሮ

Posted on 05/26/2026
|

ዸራቅሊጦስ

ዛሬ ከ10፡00 ሰዓት ጀምሮ

"መንፈስ ቅዱስና አገልግሎት ለድሆች"


የሉቃስ ወንጌል 4:18-19

“የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል”


ከግንቦት 17 - 23

www.equipemedia.com

#equipmedia
#mamushafenta
#holyspritweek
#ዸራቅሊጦስ

📌በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ።

📍አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ

+251-938-859999

https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9