የሰላም ልዑል Prince of Peace

Posted on 12/31/2025
|

❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
የጌታችንንና የመድኀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዐል ታኀሣሥ 25 እና 26 ቀን 2018 በግዮን ሆቴል መናፈሻ እናከብራለን።

🗓️ ታኀሣሥ 26/2018 እሁድ
⏰ ከ8:00 ጀምሮ በማሙሻ ፈንታ የተጻፈው “መንፈሳዊ ብስለት” መጽሐፍ ሽያጭና ልዩ ልዩ ዝግጅቶች
⏰ ከ11:00 ጀምሮ የዝማሬና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ

ሁላችሁንም ጋብዘናል!!