ደግመህ ደግመህ ባርከን : Original Song By Pastor Tamrat Haile
Live worship session at Lighthouse cafe
ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ ባርከን ፡ አሁንም (፪x)
እረክተናል ፡ ጠግበናል ፡ አንልም (፪x)
ጽዮን ፡ ስንደርስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ እርካታችን (፪x)
እስከዚያው ፡ ግን ፡ መግበን ፡ አባታችን
ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ መግበን ፡ ቃልህን (፪x)
በኛም ፡ ዘመን ፡ ግለጸው ፡ ኃይልህን (፪x)
እንመልከት ፡ ስትሠራ ፡ በፊታችን (፪x)
ኃይሉ ፡ ይቅለጥ ፡ ይሰበር ፡ ጠላታችን
ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ አሰማን ፡ ድምጽን (፪x)
ፍጻሜያችን ፡ ያማረ ፡ እንዲሆን (፪x)
ከእውነትህ ፡ እንዳንስት ፡ በጉዟችን (፪x)
ሕያው ፡ ቃልህ ፡ ይሁነን ፡ ምርኩዛችን
ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ አሳየን ፡ ክብርህን (፪x)
ከእሳት ፡ ከውኃ ፡ አድነን ፡ ሕዝብህን (፪x)
ከእኛ ፡ ጋር ፡ እንዳለህ ፡ በዓለም ፡ ይታይ
አንተም ፡ ክበር ፡ ከፍ ፡ በል ፡ በምድር ፡ ላይ (፪x)
Live worship session at Lighthouse cafe
ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ ባርከን ፡ አሁንም (፪x)
እረክተናል ፡ ጠግበናል ፡ አንልም (፪x)
ጽዮን ፡ ስንደርስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ እርካታችን (፪x)
እስከዚያው ፡ ግን ፡ መግበን ፡ አባታችን
ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ መግበን ፡ ቃልህን (፪x)
በኛም ፡ ዘመን ፡ ግለጸው ፡ ኃይልህን (፪x)
እንመልከት ፡ ስትሠራ ፡ በፊታችን (፪x)
ኃይሉ ፡ ይቅለጥ ፡ ይሰበር ፡ ጠላታችን
ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ አሰማን ፡ ድምጽን (፪x)
ፍጻሜያችን ፡ ያማረ ፡ እንዲሆን (፪x)
ከእውነትህ ፡ እንዳንስት ፡ በጉዟችን (፪x)
ሕያው ፡ ቃልህ ፡ ይሁነን ፡ ምርኩዛችን
ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ አሳየን ፡ ክብርህን (፪x)
ከእሳት ፡ ከውኃ ፡ አድነን ፡ ሕዝብህን (፪x)
ከእኛ ፡ ጋር ፡ እንዳለህ ፡ በዓለም ፡ ይታይ
አንተም ፡ ክበር ፡ ከፍ ፡ በል ፡ በምድር ፡ ላይ (፪x)
