#እነሆ_እምነታችን
ትምሕርተ ቤተክርስቲያን
አካሉን መረዳት
📆 ዓርብ መስከረም 22/2018
⏰ ከ11፡00 ጀምሮ
⛪️ በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
በኢሬቻ በዐል ምክንያት አንዳንድ መንገዶች ሊዘጉ ስለሚችሉ ምሽት የሚኖረንን ፕሮግራም ለመካፈል በጊዜ እንድትመጡ ከወዲሁ እያሳሰብን እግረ መንገዳችንንም ላይትሀውስ ደግሞ ምርጥ ምሳ አዘጋጅቶ ስለሚጠብቀን በጋራ ማዕድ እንቆርሳለን የኀብረት ጊዜም እናደርጋለን።
📍 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱+251-938-859999
https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9