"የክርስቶስ ልዩትነት" | "ስለ አርሱም የምንናገረው ብዙ ነገር አለን..."(ዕብራውያን 5፥11) | ዛሬ ከ11:00 ጀምሮ | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ

Posted on 04/17/2026
|

"የክርስቶስ ልዩትነት"

"ስለ አርሱም የምንናገረው ብዙ ነገር አለን......."
(ዕብራውያን 5፥11)

🗓️ አርብ / ሚያዚያ 9/2018
⏰ ከ11:00 ጀምሮ

📌በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ።

📍አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ

+251-938-859999

https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9