የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 81 | ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን? | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 81 | By Mamusha Fenta

Posted on 10/05/2024
|

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን?
📖 ማቴ 18፡1-5
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 https://youtube.com/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ
👑 https://t.me/Mamusha_Fenta
👑 https://www.facebook.com/EquipMediaMamushaFenta