ዸራቅሊጦስ 2018 : ከግንቦት 17 - 23 | መንፈስ ቅዱስ እና አገልግሎት ለድሆች

Posted on 05/07/2026
|

ዸራቅሊጦስ 2018 : ከግንቦት 17 - 23

መንፈስ ቅዱስ እና አገልግሎት ለድሆች

የሉቃስ ወንጌል 4:18-19 የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል


www.equipemedia.com

#equipmedia
#mamushafenta
#holyspritweek
#ዸራቅሊጦስ