#ሚሽን ሳምንት ቀን ሁለት | ACLA Mission Week Day Two | ከጥር 22-25/2017 | January 31- February 2/2025

Posted on 01/31/2025
|

#ሚሽን
ከጥር 22-25/2017 በቤተክርስቲያናችን በተጀመረው የወንጌል አገልግሎት ውስጥ ጌታ ስለሰራው ድንቅ ሥራ እርሱን ለማክበር ታስቧል።

በእነዚህ ቀናት በአዲስ አበባና አካባቢዋ ወንጌል ወዳልደረሰባቸው ቦታዎች የምስራቹን ወንጌል እንድናደርስ የረዳንን እግዚአብሔርን የምናመሠግንበት፣ ምስክርነቶችን የምንሰማበት እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የምናደርግበት ጊዜ ይኖረናል።

እርስዎም በዚህ ድንቅ ፕሮግራም እንዲገኙ ጋብዘንዎታል።

📅 ቀናት፡ ሐሙስ ጥር 22 - እሁድ ጥር 25
⏰ ሰአት፡ ሐሙስ እና አርብ ከቀኑ 11 ሰአት ጀምሮ
ቅዳሜ ከቀኑ 9 ሰአት ጀምሮ
እሁድ ከጠዋት 4 ሰአት ጀምሮ

📍በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱+251-938-859999
https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9

Dear ACLA/EQUIP Family,
We are excited to invite you to Missions Week from January 30 to February 2 as we celebrate one year of missions and the incredible ways the Lord has been working through us!
Over the past year, God has helped us reach people both in our nation and beyond, spreading the gospel. This is a time to give thanks, share testimonies, and rejoice in His faithfulness together.
Join us as we celebrate what the Lord has been doing among us!