EQUIP MEDIA INTERNATIONAL

Posted on 10/29/2025
|

ለኢኪዩፕ ሚዲያ ተከታታዮች የቀረበ ግብዣ

ኢኪዩፕ ሚዲያ በአሜሪካ አገር ተመዝግቦ ያገኘው እውቅና የአገልግሎት ተደራሽነታችንን ለማስፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል።
ይህንን አስመልክቶ በተዘጋጀው የምስጋናና የራዕይ ማካፈል ፕሮግራም በዴንቨርና አካባቢዋ የምትገኙ ወገኖቻችንን እንድትካፈሉ ጋብዘናችኋል።
በአካል መገኘት ለማትችሉም የቀጥታ ሥርጭት ይኖረናል።

November 17/2025
⏰ 6:00 PM (MST)
Addis Kidan Evangelical Church
2220 S Chambers Rd, Aurora CO 80014
Denver, Colorado