#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ ሰብ - አስተውሎት 5 | Equip Podcast

Posted on 10/21/2026
|

#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ ሰብ - አስተውሎት 5 | Equip Podcast

0:00 መግቢያ
02:24 የሰው ልጅ ሲፈጠር በውስጡ ሃጢአት ይዞ ነው የሚፈጠረው?
14:08 ስለ Gender ስናነሳ Feminismን ማንሳት ለምን አስፈላጊ ነው?
21:11 መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ እና በአዲስ ኪዳን ሰውን ለመጥራት የተለያዩ መጠሪያዎችን ወይም ቃላትን ለምን ይጠቀማል?
28:48 ስለሰው ሙሉ እውቀት ለማግኘት ብንሞክር ፈጽሞ ልንጨርሰው እንችላለን?
33:11 በእግዚአብሔር መልክ እና ምሳሌ መፈጠር ምን ማለት ነው?
39:23 የሰው የመጨረሻ ገጽታ ምን ይመስላል? ከዘፍጥረት አንድ እና ሁለት ጋር እንዴት ማነጻጸር እንችላለን?

#equipmedia
#equippodcast