#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ መንፈስ_ቅዱስ - አስተውሎት 4 | Equip Podcast
#equipmedia
#equippodcast
00:00:00 መግቢያ
00:02:22 መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው ወይስ የአምላክ እስትንፋስ ብቻ?
00:07:49 መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ አብ እና ስለ ወልድ ብዙ የሚናገር አለ ስለ መንፈስ ቅዱስ ግን አነስ ያለ ነው ብዙ ጊዜ አይጠቀስም?
00:12:07 በመልዕክታት መጀመሪያ ከአብና ከወልድ ጸጋና ሰላም ይሁን ሲል መንፈስ ቅዱስ ለምን አይጠቀስም?
00:15:13 የጸጋ ስጦታዎች በዚህ ዘመን አሉ ወይ? መንፈስ ቅዱስ ምን ያስተምረናል? ዓላማቸውስ ምንድነው?
00:23:28 እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው። ሲል ጻውሎስ ከአእምሮ ቁጥጥር ውጭ መሆን ነው?
00:28:40 መንፈሳዊን ነገር እንዴት ነው በአእምሮ የሚመረመረው?
00:36:55 ልሳን የማይናገር ሰው በመንፈስ ቅዱስ አልተሞላም ማለት እንችላለን?
ሁሉም አማኞች ይናገራሉ ?
በመንፈስ መጸለይ በልሳን መጸለይ ነው?
00:45:53 በቤተክርስቲያን በልሳን መናገርን እንዴት እንለማመድ?
00:51:40 ሐዋርያት እና ነብያት ሚባሉ የጸጋ ስጦታዎች አሉ?
00:59:54 በሐዋርያት እና በነብያት መሰረት ላይ ታንጻችኋል ሲል መሰረት አንዴ መስርተው አለመቀጠላቸውን ያመላክታል?
01:13:16 አንድ ሰው በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ መሞላቱን ላያውቅ ይችላል ወይ? ወይስ ቀስ በቀስ የሚሆን ነው?
01:20:14 መንፈስ ቅዱስ እንደሚያጽናናን ስንማር በሌላ በኩል ደግሞ ይወቅሰናል ወይ? ከመንፈስ ቅዱስ ይሚመጣን ወቀሳ ከራሳችን ከጥፋተኛነት ስሜት ከሚመጣ ወቀሳ ወይም ከሰይጣን የሚመጣን ክስ እንዴት እንለያለን?