ደሙ በመቃኑ ላይ ነው | Orginal Song By Lideta Mekane Eyesus A Choir | Live worship with Lighthouse Worship
Live worship session at Lighthouse cafe
ደሙ በመቃኑ ላይ ነው (2)
የሞት መላእክት አያስፈራኝም
ተሸፍኛለሁ አያገኘኝም
ጠላት ሲንጫጫ በሩቅ አያለሁ
ክብር ለበጉ እደሰታለሁ
አሜን እኔ ድኛለሁ ሆ
የታረደው በግ ሀይልና
ባለጠግነት ጥበብም
ብርታትም ክብር ምስጋና
በረከትም ሊቀበል ይገባዋል
ደሙ በጉበኑ ላይ ነው (2)
ይህንን አርማ ማነው የሚጥስ
ከደሙ ምሽግ ከጫፍ የሚደርስ
ለጠላት ለቅሶ የሞት እለት ነው
ለኔ የደስታ የመዳን ቀን ነው
አሜን አሜን እላለሁ ሆ
ክብር ክብር ለበጉ ይሁን (2)
ታርዶአልና እኔን ሊዋጀኝ
ከሞት ባርነት ነፃ ሊያወጣኝ
ከበደል ካመፅ እስራት ፈቶ
ይኸው አዳነኝ ደሙን ረጭቶ
አሜን ጠላቴን ረትቶ ሆ
ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን (2)
በውጪ ሳለሁ በጣም ርቄ
በሰው በመላእክት እጅግ ተንቄ
ዛሬ ግርዶሹ ተቀደደልኝ
ይኸው በኢየሱስ ተከፈተልኝ
አሜን መግባት ሆነልኘ ሆ
Live worship session at Lighthouse cafe
ደሙ በመቃኑ ላይ ነው (2)
የሞት መላእክት አያስፈራኝም
ተሸፍኛለሁ አያገኘኝም
ጠላት ሲንጫጫ በሩቅ አያለሁ
ክብር ለበጉ እደሰታለሁ
አሜን እኔ ድኛለሁ ሆ
የታረደው በግ ሀይልና
ባለጠግነት ጥበብም
ብርታትም ክብር ምስጋና
በረከትም ሊቀበል ይገባዋል
ደሙ በጉበኑ ላይ ነው (2)
ይህንን አርማ ማነው የሚጥስ
ከደሙ ምሽግ ከጫፍ የሚደርስ
ለጠላት ለቅሶ የሞት እለት ነው
ለኔ የደስታ የመዳን ቀን ነው
አሜን አሜን እላለሁ ሆ
ክብር ክብር ለበጉ ይሁን (2)
ታርዶአልና እኔን ሊዋጀኝ
ከሞት ባርነት ነፃ ሊያወጣኝ
ከበደል ካመፅ እስራት ፈቶ
ይኸው አዳነኝ ደሙን ረጭቶ
አሜን ጠላቴን ረትቶ ሆ
ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን (2)
በውጪ ሳለሁ በጣም ርቄ
በሰው በመላእክት እጅግ ተንቄ
ዛሬ ግርዶሹ ተቀደደልኝ
ይኸው በኢየሱስ ተከፈተልኝ
አሜን መግባት ሆነልኘ ሆ
