የሰላም ልዑል Prince Of Peace : 🗓️ታኀሣሥ 26/2018 ⏰ ከ11:00 ጀምሮ 🏨 ግዮን ሆቴል

Posted on 01/01/2026
|

የሰላም ልዑል
Prince Of Peace

🔆 🎶 🔆 🎶 🔆 🎶 🔆 🔆 🎶 🔆 🎶 🔆 🎶

🗓️ታኀሣሥ 26/2018
⏰ ከ11:00 ጀምሮ
🏨 ግዮን ሆቴል

በዚህ ልዩ የገና ፕሮግራም ከተወደደው ወንድማችን ዘማሪ አገኘሁ ይደግ ጋር ልዑሉን በዝማሬ እናወድሳለን!!

ኑ ! አብረን በደስታ ልዑሉን እናክብር!

Equip Media- Mamusha Fenta
Rhythm National Choir
Zema Events
Ghion Hotel ግዮን ሆቴል