#እንግዲህ_ሂዱ | የወንጌል መልእክተኝነት | በማሙሻ ፈንታ

Posted on 10/04/2025
|

#እንግዲህ_ሂዱ

“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” ማቴዎስ 28:19-20፤

ነገ | አርብ አንዳንድ መንገዶች ሊዘጉ ስለሚችሉ በጊዜ አማራጭ መንገዶችን ተጠቅመን ቤተ ክርስቲያን በመምጣት የጌታን ቃል እንማር።

⏰ ከ11:00 ጀምሮ

📍በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱+251-938-859999
https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9