ዸራቅሊጦስ 2018 : ከግንቦት 17 - 23

Posted on 03/24/2026
|

ዸራቅሊጦስ

መንፈስ ቅዱስና የድሆች አገልግሎት

የሉቃስ ወንጌል 4:18-19 የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል

ከግንቦት 17 - 23

www.equipemedia.com

#equipmedia
#mamushafenta
#holyspritweek
#ዸራቅሊጦስ