#የሰላም_ልዑል 📆 ታህሳስ 28 /2017 ⏰ ከ10:00 ጀምሮ 📍በግዮን ሆቴል መናፈሻ ቦታ ላይ : Prince of Peace

Posted on 01/06/2025
|

#የሰላም_ልዑል
📆 ታህሳስ 28 /2017 ⏰ ከ10:00 ጀምሮ
📍በግዮን ሆቴል መናፈሻ ቦታ ላይ

📌 የኢየሱስን ስራ አጉልተን የምናሳይበት
📌 የኢየሱስን መዓዛና ሽታ የምናውድበት
📌 በዓላትን ለክርስቶስ የምንዋጅበት
📌 ኢየሱስን ብቻ የምናከብርበት

ልዩ የልደት ምሽት አዘጋጅተናል! ኑ! አብረን ይህንን የሰላም ልዑል ኢየሱስን እናምልክ!

Equip Media- Mamusha Fenta
Halwot Emmanuel Church
Rhythm National Choir
Ghion Hotel ግዮን ሆቴል