ልዩ የአምልኮ እና የመጽሐፍ ምረቃ ምሽት📆 ዓርብ ታህሳስ 24/2018

Posted on 01/02/2026
|

⏰ ከ8:00 ጀምሮ በማሙሻ ፈንታ የተጻፈው “መንፈሳዊ ብስለት” መጽሐፍ ስርጭት ይጀምራል

⏰ 11፡00 ላም አምልኮ ይጀምራል

⛪️ በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ

📍 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱+251-938-859999
https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9