ዸራቅሊጦስ | "መንፈስ ቅዱስና አገልግሎት ለድሆች" | ቀን አምስት - ዛሬ ከ10፡00 ሰዓት ጀምሮ

Posted on 05/29/2026
|

ቀን 5 - ዛሬ ከ10፡00 ሰዓት ጀምሮ

ዸራቅሊጦስ

"መንፈስ ቅዱስና አገልግሎት ለድሆች"


የሉቃስ ወንጌል 4:18-19

“የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል”


ከግንቦት 17 - 23

www.equipemedia.com

#equipmedia
#mamushafenta
##HolySpiritweek
#ዸራቅሊጦስ