Equip Podcast Season 2 : Episode 02
0:00 መግቢያ
03:37 ድህነትን በተመለከተ የእግዚአብሔር ድርሻ ነው ወይስ የሰው ሃላፊነት አለበት?
10፡24 እምነት የእግዚአብሔር ስጦታ ከሆነ እድነት መቶ በመቶ የእግዚአብሔር ስራ ነው ማለት እንችላለን?
15፡29 ሰው እግዚአብሄር ከለወጠው በኋላ ነው የሚያምነው ወይስ ልክ ሲያምን ነው የሚለወጠው?
18፡40 የሰው ልጅ ለመዳን ሥላሴን አብጠርጥሮ ማወቅ ማመን አለበት ወይስ በመስቀል ስራ ካመነ ይበቃል?
27፡12 እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቀው ማንን ነው? አስቀድሞ ማወቅ እራሱ ምን ማለት ነው?
34፡33 ምርጫ የሚባለው ሃሳብ ካለ እንዳይድን የተመረጠ ሰው አለ ወይ?
43፡17 ከተፈጥሮአችን ጀምሮ ወደ ሃጢአት የተጋለጠን ከሆነን እግዚአብሔር ለዚህ ተጠያቂ ማድረጉ እንዴት ፍትሃዊ ይሆናል?
46:36 ደህንነታችን ለዘላለም የማይወሰድ ነው ወይስ በኛ ፈቃድ
ሊወድቅ ሊዳከም እና ሊጠፋ የሚችል ነው?
58:08 ጥምቀት በተማርነው የድህነት ሂደት ውስጥ የቱጋ ነው ስፍራው?
#እነሆ_እምነታችን | አስተውሎት 6
ትምህርተ ድነት
''ታላቅ መዳን''
''ኢየሱስ ቤዛ''
''የዘላለም ድኅነት - የማያቋርጥ ጽናት''
#እነሆ_እምነታችን
#equipmedia
#equippodcast