ታላቅ ህዝብ ነን
Original song by Geja KHC “A” choir
ታላቅ ህዝብ ነን ሃሌሉያ
በከበረው ደሙ የተዋጀን
የእግዚአብሔር ብርሃን የበራልን
አሜን ታላቅ ህዝብ ነን
እግዚአብሔር ይመስገን
ምህረትን ያገኘን ሀሌሉያ
ከሞት ያመለጥን ሀሌሉያ
በክ..ርስቶስ ደም የተዋጀን
ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
እሳት አያጠቃን ሀሌሉያ
ውሀም አያሰጥመን ሀሌሉያ
ዘመ..ናትን ጥሰን ያለፍን
ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
ካምላክ የተነሳ ሀሌሉያ
ግርማ ሞገስ ያለን ሀሌሉያ
በዲያ..ቢሎስ ላይ ስልጣን ያለን
ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
ሰው በጁ ያልሰራው ሀሌሉያ
መኖሪያ ሀገር ያለን ሀሌሉያ
ወደ.. በጉ,ከተማ ምንሄድ
ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
***
ምህረትን ያገኘን
በደሙ የተዋጀን
በመስቀሉ በኩል ወገን ያገኘን
ታላቅ ህዝብ ነን
Original song by Geja KHC “A” choir
ታላቅ ህዝብ ነን ሃሌሉያ
በከበረው ደሙ የተዋጀን
የእግዚአብሔር ብርሃን የበራልን
አሜን ታላቅ ህዝብ ነን
እግዚአብሔር ይመስገን
ምህረትን ያገኘን ሀሌሉያ
ከሞት ያመለጥን ሀሌሉያ
በክ..ርስቶስ ደም የተዋጀን
ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
እሳት አያጠቃን ሀሌሉያ
ውሀም አያሰጥመን ሀሌሉያ
ዘመ..ናትን ጥሰን ያለፍን
ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
ካምላክ የተነሳ ሀሌሉያ
ግርማ ሞገስ ያለን ሀሌሉያ
በዲያ..ቢሎስ ላይ ስልጣን ያለን
ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
ሰው በጁ ያልሰራው ሀሌሉያ
መኖሪያ ሀገር ያለን ሀሌሉያ
ወደ.. በጉ,ከተማ ምንሄድ
ታላቅ ህዝብ ነን እግዚአብሔር ይመስገን
***
ምህረትን ያገኘን
በደሙ የተዋጀን
በመስቀሉ በኩል ወገን ያገኘን
ታላቅ ህዝብ ነን
