ልዩ የ2018 አዲስ ዓመት የአምልኮ ምሽት 🎤 ከዳዊት ጌታቸው ጋር

Posted on 09/12/2025
|

📍ዛሬ ምሸት

ልዩ የ2018 አዲስ ዓመት የአምልኮ ምሽት
🎤 ከዳዊት ጌታቸው ጋር

⏰ ዓርብ መስከረም 2/2018 ከ11፡00 ጀምሮ

⛪️ በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ

📍 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱+251-938-859999
https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9

👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 https://youtube.com/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ
👑 https://t.me/Mamusha_Fenta
👑 https://www.facebook.com/EquipMediaMamushaFenta