የሰላም ልዑል : Prince of Peace : 🗓️ ታኀሣሥ 26/2018 እሁድ

Posted on 12/26/2025
|

የሰላም ልዑል
Prince of Peace
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
የጌታችንንና የመድኀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዐል ታኀሣሥ 25 እና 26 ቀን 2018 በግዮን ሆቴል መናፈሻ እናከብራለን።

🗓️ ታኀሣሥ 26/2018 እሁድ
⏰ ከ8:00 ጀምሮ በማሙሻ ፈንታ የተጻፈው “መንፈሳዊ ብስለት” መጽሐፍ ሽያጭና ልዩ ልዩ ዝግጅቶች
⏰ ከ11:00 ጀምሮ የዝማሬና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ

ሁላችሁንም ጋብዘናል!!