#ጰራቅሊጦስ 2016 : የመንፈስ ቅዱስ ሳምንት : ልዩ ክብረ በዓል

Posted on 06/23/2024
|

ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ እንዲህ ብሎ ጮኸ፦ “ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ። ዮሐ 7:37

#ሰባተኛ_ቀን
#ዸራቅሊጦስ_2016
#የመንፈስ_ቅዱስ_ሳምንት

እሁድ | ከጠዋቱ 4:00

ላለፉት 6 ቀናት ስንማረው….ስናከብረው…ስንራበው… ስንጠጣው ለነበረው መንፈስ በመጨረሻው ቀን በምስጋናና በዝማሬ የምንቀርብበት በዓል ይኖረናል።

🎤 ከዘማሪ አገኘሁ ይደግ ጋር

https://youtube.com/@equipmedia2577?si=xjr4I_uoWW72vHDI
www.aclachurch.org/holyspirit
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 https://maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 https://youtube.com/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ
👑 https://t.me/Mamusha_Fenta
👑 https://www.facebook.com/EquipMediaMamushaFenta